Welcome to your ክፍል 1 አማርኛ ምዕራፍ 4
የሚከተሉትን 30 ጥያቄዎች በጥንቃቄ ካነበባችሁ በኋላ ትክክለኛውን መልስ ምረጡ።
1.
"በ" እና "ቀ" ድምፆችን በማጣመር የሚመሰረተው ቃል የትኛው ነው?
2.
የ "ቡ" ፊደልን መነሻ በማድረግ የሚመሰረት ቃል የትኛው ነው?
3.
"ቢ-ሮ" የሚሉትን ድምፆች በማጣመር የሚመሰረተው ቃል የትኛው ነው?
4.
የ "ቃ" ፊደልን መነሻ በማድረግ የሚመሰረት ቃል የትኛው ነው?
5.
"ቤ-ቢ" የሚሉትን ድምፆች በማጣመር የሚመሰረተው ቃል የትኛው ነው?
6.
የ "ብ" ፊደልን መነሻ በማድረግ የሚመሰረት ቃል የትኛው ነው?
7.
"ዳ-ቦ" የሚሉትን ድምፆች በማጣመር የሚመሰረተው ቃል የትኛው ነው?
8.
የ "ቄ" ፊደልን መነሻ በማድረግ የሚመሰረት ቃል የትኛው ነው?
9.
"ቢ" ፊደልን መነሻ በማድረግ የሚመሰረት ቃል የትኛው ነው?
10.
የ "ቁ" ፊደልን መነሻ በማድረግ የሚመሰረት ቃል የትኛው ነው?
11.
"ቅ-ብ" የሚሉትን ድምፆች በማጣመር የሚመሰረተው ቃል የትኛው ነው?
12.
የ "ቦ" ፊደልን መነሻ በማድረግ የሚመሰረት ቃል የትኛው ነው?
13.
"በ-ሶ" የሚሉትን ድምፆች በማጣመር የሚመሰረተው ቃል የትኛው ነው?
14.
"ባ-ላ" የሚሉትን ድምፆች በማጣመር የሚመሰረተው ቃል የትኛው ነው?
15.
የ "ቂ" ፊደልን መነሻ በማድረግ የሚመሰረት ቃል የትኛው ነው?
16.
"ቆ-ጮ" የሚሉትን ድምፆች በማጣመር የሚመሰረተው ቃል የትኛው ነው?
17.
"በ-ር" የሚሉትን ድምፆች በማጣመር የሚመሰረተው ቃል የትኛው ነው?
18.
"ብ-ቻ" የሚሉትን ድምፆች በማጣመር የሚመሰረተው ቃል የትኛው ነው?
19.
"ባ-ባ" የሚሉትን ድምፆች በማጣመር የሚመሰረተው ቃል የትኛው ነው?
20.
"ቄ-ራ" የሚሉትን ድምፆች በማጣመር የሚመሰረተው ቃል የትኛው ነው?
21.
"ቆ-ሎ" የሚሉትን ድምፆች በማጣመር የሚመሰረተው ቃል የትኛው ነው?
22.
"ቅ-ቤ" የሚሉትን ድምፆች በማጣመር የሚመሰረተው ቃል የትኛው ነው?
23.
"ቁ-ር" የሚሉትን ድምፆች በማጣመር የሚመሰረተው ቃል የትኛው ነው?
24.
"በ-ቃ" የሚሉትን ድምፆች በማጣመር የሚመሰረተው ቃል የትኛው ነው?
25.
"ብ-ቅ" የሚሉትን ድምፆች በማጣመር የሚመሰረተው ቃል የትኛው ነው?
26.
"ቆ-ላ" የሚሉትን ድምፆች በማጣመር የሚመሰረተው ቃል የትኛው ነው?
27.
"በ-ቂ" የሚሉትን ድምፆች በማጣመር የሚመሰረተው ቃል የትኛው ነው?
28.
"ካ-ባ" የሚሉትን ድምፆች በማጣመር የሚመሰረተው ቃል የትኛው ነው?
29.
"ሳ-ቄ" የሚሉትን ድምፆች በማጣመር የሚመሰረተው ቃል የትኛው ነው?
30.
"ቀ-ቢ" የሚሉትን ድምፆች በማጣመር የሚመሰረተው ቃል የትኛው ነው?