Welcome to your ክፍል 1 አማርኛ ምዕራፍ 3
የሚከተሉትን 30 ጥያቄዎች በጥንቃቄ ካነበባችሁ በኋላ ትክክለኛውን መልስ ምረጡ።
1.
"ገበረ" የሚለው ቃል ሲነጠል እንዴት ይሆናል?
2.
"ወ ፈ ረ" የሚሉት ሆሄያት ሲጣመሩ ምን ቃል ይወጣቸዋል?
3.
"ከበረ" የሚለው ቃል ሲነጠል እንዴት ይሆናል?
4.
"ጉ ሮ ሮ" የሚሉት ሆሄያት ሲጣመሩ ምን ቃል ይወጣቸዋል?
5.
"ዉ ጋ ት" የሚሉት ሆሄያት ሲጣመሩ ምን ቃል ይወጣቸዋል?
6.
"ጉ በ ት" የሚሉት ሆሄያት ሲጣመሩ ምን ቃል ይወጣቸዋል?
7.
"ማ ረ ኩ" የሚሉት ሆሄያት ሲጣመሩ ምን ቃል ይወጣቸዋል?
8.
"ዉ ቢ ት" የሚሉት ሆሄያት ሲጣመሩ ምን ቃል ይወጣቸዋል?
9.
"ኩ ም ቢ" የሚሉት ሆሄያት ሲጣመሩ ምን ቃል ይወጣቸዋል?
10.
"ጊ ታ ር" የሚሉት ሆሄያት ሲጣመሩ ምን ቃል ይወጣቸዋል?
11.
"አ ዊ ታ ዳ ጊ" የሚሉት ሆሄያት ሲጣመሩ ምን ቃል ይወጣቸዋል?
12.
"ኪ ሳ ራ" የሚሉት ሆሄያት ሲጣመሩ ምን ቃል ይወጣቸዋል?
13.
"ሰ ዋ ዊ" የሚሉት ሆሄያት ሲጣመሩ ምን ቃል ይወጣቸዋል?
14.
"ማ ራ ኪ" የሚሉት ሆሄያት ሲጣመሩ ምን ቃል ይወጣቸዋል?
15.
"ዋ ር ካ" የሚሉት ሆሄያት ሲጣመሩ ምን ቃል ይወጣቸዋል?
16.
"ካ ር ታ" የሚሉት ሆሄያት ሲጣመሩ ምን ቃል ይወጣቸዋል?
17.
"ካ ው ያ" የሚሉት ሆሄያት ሲጣመሩ ምን ቃል ይወጣቸዋል?
18.
"ዋ ን ዛ" የሚሉት ሆሄያት ሲጣመሩ ምን ቃል ይወጣቸዋል?
19.
"ጋ ወ ን" የሚሉት ሆሄያት ሲጣመሩ ምን ቃል ይወጣቸዋል?
20.
"በ ረ ካ" የሚሉት ሆሄያት ሲጣመሩ ምን ቃል ይወጣቸዋል?
21.
"አ ራ ጌ" የሚሉት ሆሄያት ሲጣመሩ ምን ቃል ይወጣቸዋል?
22.
"ት ኬ ት" የሚሉት ሆሄያት ሲጣመሩ ምን ቃል ይወጣቸዋል?
23.
"ጉ ራ ጌ" የሚሉት ሆሄያት ሲጣመሩ ምን ቃል ይወጣቸዋል?
24.
"ግ ብ ር" የሚሉት ሆሄያት ሲጣመሩ ምን ቃል ይወጣቸዋል?
25.
"ክ ብ ር" የሚሉት ሆሄያት ሲጣመሩ ምን ቃል ይወጣቸዋል?
26.
"ግ ን ድ" የሚሉት ሆሄያት ሲጣመሩ ምን ቃል ይወጣቸዋል?
27.
"ክ ራ ር" የሚሉት ሆሄያት ሲጣመሩ ምን ቃል ይወጣቸዋል?
28.
"ስ ው ር" የሚሉት ሆሄያት ሲጣመሩ ምን ቃል ይወጣቸዋል?
29.
"እ ው ቅ" የሚሉት ሆሄያት ሲጣመሩ ምን ቃል ይወጣቸዋል?
30.
"ጎ በ ዝ" የሚሉት ሆሄያት ሲጣመሩ ምን ቃል ይወጣቸዋል?