ክፍል 1 አማርኛ ምዕራፍ 10

Welcome to your ክፍል 1 አማርኛ ምዕራፍ 10

የሚከተሉትን 30 ጥያቄዎች በጥንቃቄ ካነበባችሁ በኋላ ትክክለኛውን መልስ ምረጡ።

1. 
"አ-ያ-ት" የሚሉትን ድምፆች በማጣመር የሚመሰረተው ቃል የትኛው ነው?

2. 
"ቃ-ላ-ት" የሚሉትን ድምፆች በማጣመር የሚመሰረተው ቃል የትኛው ነው?

3. 
"ዝ-ሆ-ን" የሚሉትን ድምፆች በማጣመር የሚመሰረተው ቃል የትኛው ነው?

4. 
"ል-ብ-ስ" የሚሉትን ድምፆች በማጣመር የሚመሰረተው ቃል የትኛው ነው?

5. 
"ዝ-ር-ግ" የሚሉትን ድምፆች በማጣመር የሚመሰረተው ቃል የትኛው ነው?

6. 
"ል-ገ-ሳ" የሚሉትን ድምፆች በማጣመር የሚመሰረተው ቃል የትኛው ነው?

7. 
"ዝ-ላ-ይ" የሚሉትን ድምፆች በማጣመር የሚመሰረተው ቃል የትኛው ነው?

8. 
"በ-ላ-ይ" የሚሉትን ድምፆች በማጣመር የሚመሰረተው ቃል የትኛው ነው?

9. 
"አ-ዞ-ረ" የሚሉትን ድምፆች በማጣመር የሚመሰረተው ቃል የትኛው ነው?

10. 
"በ-ቆ-ሎ" የሚሉትን ድምፆች በማጣመር የሚመሰረተው ቃል የትኛው ነው?

11. 
"ገ" ፊደልን መነሻ በማድረግ የሚመሰረት ቃል የትኛው ነው?

12. 
"ወ" ፊደልን መነሻ በማድረግ የሚመሰረት ቃል የትኛው ነው?

13. 
"ከ" ፊደልን መነሻ በማድረግ የሚመሰረት ቃል የትኛው ነው?

14. 
"ዉ" ፊደልን መነሻ በማድረግ የሚመሰረት ቃል የትኛው ነው?

15. 
"ኩ" ፊደልን መነሻ በማድረግ የሚመሰረት ቃል የትኛው ነው?

16. 
"ጊ" ፊደልን መነሻ በማድረግ የሚመሰረት ቃል የትኛው ነው?

17. 
"ኪ" ፊደልን መነሻ በማድረግ የሚመሰረት ቃል የትኛው ነው?

18. 
"ጋ" ፊደልን መነሻ በማድረግ የሚመሰረት ቃል የትኛው ነው?

19. 
"ዋ" ፊደልን መነሻ በማድረግ የሚመሰረት ቃል የትኛው ነው?

20. 
"ካ" ፊደልን መነሻ በማድረግ የሚመሰረት ቃል የትኛው ነው?

21. 
"ኬ" ፊደልን መነሻ በማድረግ የሚመሰረት ቃል የትኛው ነው?

22. 
"ግ" ፊደልን መነሻ በማድረግ የሚመሰረት ቃል የትኛው ነው?

23. 
"ክ" ፊደልን መነሻ በማድረግ የሚመሰረት ቃል የትኛው ነው?

24. 
"ጎ" ፊደልን መነሻ በማድረግ የሚመሰረት ቃል የትኛው ነው?

25. 
"ኮ" ፊደልን መነሻ በማድረግ የሚመሰረት ቃል የትኛው ነው?

26. 
"ዘ" ፊደልን መነሻ በማድረግ የሚመሰረት ቃል የትኛው ነው?

27. 
"ለ" ፊደልን መነሻ በማድረግ የሚመሰረት ቃል የትኛው ነው?

28. 
"ዙ" ፊደልን መነሻ በማድረግ የሚመሰረት ቃል የትኛው ነው?

29. 
"ሉ" ፊደልን መነሻ በማድረግ የሚመሰረት ቃል የትኛው ነው?

30. 
"ዛ" ፊደልን መነሻ በማድረግ የሚመሰረት ቃል የትኛው ነው?

Leave a Reply