ክፍል 1 አማርኛ ምዕራፍ 1

Welcome to your ክፍል 1 አማርኛ ምዕራፍ 1

የሚከተሉትን 30 ጥያቄዎች በጥንቃቄ ካነበባችሁ በኋላ ትክክለኛውን መልስ ምረጡ።

1. 
በፊደል ገበታ ላይ ያሉትን ሆሄያት ሁሉ በትክክል ምን ታደርጋላችሁ?

2. 
ከመፅሐፍ ጋር ከተያያዙ ተዘውታሪ ቃላት መካከል አንዱ የትኛው ነው?

3. 
የጽህፈት ፅንሰ ሀሳብ የሆነው "

4. 
በምዕራፍ አንድ የቀረበው የቤተሰብ አባል የትኛው ነው?

5. 
"በ" እና "ቀ" የተሰኙት ሆሄያት በምን መደብ ይመደባሉ?

6. 
"ለ" እና "ሰ" የተሰኙት ሆሄያት በምን መደብ ይመደባሉ?

7. 
"ጠ" እና "ጨ" የተሰኙት ሆሄያት በምን መደብ ይመደባሉ?

8. 
"መ" እና "ወ" የተሰኙት ሆሄያት በምን መደብ ይመደባሉ?

9. 
"0 0 0" የሚለው የጽህፈት ፅንሰ ሀሳብ ምን ይባላል?

10. 
"ቁ" ፊደልን መነሻ በማድረግ የሚመሰረት ቃል የትኛው ነው?

11. 
"ቢ" ፊደልን መነሻ በማድረግ የሚመሰረት ቃል የትኛው ነው?

12. 
"ባ" ፊደልን መነሻ በማድረግ የሚመሰረት ቃል የትኛው ነው?

13. 
"ቤ" ፊደልን መነሻ በማድረግ የሚመሰረት ቃል የትኛው ነው?

14. 
"ብ" ፊደልን መነሻ በማድረግ የሚመሰረት ቃል የትኛው ነው?

15. 
"ቦ" ፊደልን መነሻ በማድረግ የሚመሰረት ቃል የትኛው ነው?

16. 
"ቀ" ፊደልን መነሻ በማድረግ የሚመሰረት ቃል የትኛው ነው?

17. 
"ቂ" ፊደልን መነሻ በማድረግ የሚመሰረት ቃል የትኛው ነው?

18. 
"ቃ" ፊደልን መነሻ በማድረግ የሚመሰረት ቃል የትኛው ነው?

19. 
"ቄ" ፊደልን መነሻ በማድረግ የሚመሰረት ቃል የትኛው ነው?

20. 
"ቅ" ፊደልን መነሻ በማድረግ የሚመሰረት ቃል የትኛው ነው?

21. 
"ቆ" ፊደልን መነሻ በማድረግ የሚመሰረት ቃል የትኛው ነው?

22. 
"በ" ፊደልን መነሻ በማድረግ የሚመሰረት ቃል የትኛው ነው?

23. 
"ቡ" ፊደልን መነሻ በማድረግ የሚመሰረት ቃል የትኛው ነው?

24. 
የ"በ" ዘር ያልሆነው ፊደል የትኛው ነው?

25. 
የ"ቀ" ዘር የሆነው ፊደል የትኛው ነው?

26. 
"____ ) ) ) )" የትኛው የጽህፈት ፅንሰ ሀሳብ ነው?

27. 
"( ( ( ( ____" የትኛው የጽህፈት ፅንሰ ሀሳብ ነው?

28. 
"///// ____" የትኛው የጽህፈት ፅንሰ ሀሳብ ነው?

29. 
በምዕራፍ አንድ ከተዘረዘሩት አላማዎች መካከል አንዱ ምንድን ነው?

30. 
ከመፅሐፍ ጋር ከተያያዙ ተዘውታሪ ቃላት መካከል አንዱ የትኛው ነው?

Leave a Reply