ክፍል 7 አማርኛ ምዕራፍ 1

Welcome to your ክፍል 7 አማርኛ ምዕራፍ 1

የሚከተሉትን 30 ጥያቄዎች በጥንቃቄ ካነበባችሁ በኋላ ትክክለኛውን መልስ ምረጡ።

1. 
የታላቁ የህዳሴ ግድብ በየትኛው ክልል ይገኛል?

2. 
የታላቁ የህዳሴ ግድብ ግርጌ ውፍረት ስንት ሜትር ነው?

3. 
የአባይ ወንዝ ርዝመት ስንት ኪ.ሜትር ነው?

4. 
የታላቁ የህዳሴ ግድብ ሲጠናቀቅ ስንት ሜጋ ዋት ያመነጫል?

5. 
የታላቁ የህዳሴ ግድብ ከፍታ ስንት ሜትር ነው?

6. 
አንድ ዋና ሀሳብ ብቻ የሚተላለፍበት የድርሰት አነስተኛ አካል ምን ይባላል?

7. 
የአንቀፅን አጠቃላይ ሀሳብ ጠቅልሎ የሚይዝ የዓረፍተ ነገር አይነት ምን ይባላል?

8. 
በሀይለ-ቃሉ ላይ የቀረበውን ሀሳብ በዝርዝር የሚያብራሩ የዓረፍተ ነገር አይነቶች ምን ይባላሉ?

9. 
የአንድ አንቀፅ ቅርፅ በምን ይወሰናል?

10. 
በአዳመጣችሁት ምንባብ ውስጥ የአባይ ወንዝ የተነፃፀረው ከየትኛው ወንዝ ጋር ነው?

11. 
"ውጥን" ለሚለው ቃል አውዳዊ ፍቺው የቱ ነው?

12. 
"ተተንብይዋል" ለሚለው ቃል አውዳዊ ፍቺው የቱ ነው?

13. 
"ተፋሰስ" ለሚለው ቃል አውዳዊ ፍቺው የቱ ነው?

14. 
"ድርሻ" ለሚለው ቃል አውዳዊ ፍቺው የቱ ነው?

15. 
"ፍጆታ" ለሚለው ቃል አውዳዊ ፍቺው የቱ ነው?

16. 
"በግንባር ቀደምነት" ለሚለው ቃል አውዳዊ ፍቺው የቱ ነው?

17. 
በአንቀፅ ውስጥ የሀሳብ መዘርዝር ዓረፍተ ነገሮች ሚና ምንድን ነው?

18. 
ሀይለ-ቃሉ በአንቀፅ ውስጥ የት ሊገኝ ይችላል?

19. 
የአባይ ወንዝ በርዝመቱ በዓለም ደረጃ ምን ተብሎ ይጠቀሳል?

20. 
በምንባቡ መሰረት "ብቸኝነት ጣጣው ብዙ ነው" የሚለው ዓረፍተ ነገር በምሳሌው ውስጥ ያለው ቦታ ምንድነው?

21. 
አንቀፅ የምን ድምር ውጤት ነው?

22. 
"አባይ" በሚለው ምንባብ መሰረት ወንዙ ለስንት ሀገራት ተፋሰስ ነው?

23. 
የአፋር የተፈጥሮ ገፀ-በረከቶች በሚለው ንባብ ውስጥ ስለ ምን ተጠቅሷል?

24. 
በአንቀፅ ውስጥ ሀይለ-ቃሉ በመጨረሻ ሲመጣ ምንን ይገልፃል?

25. 
የአባይ ወንዝ ከየትኛው ክልል ይነሳል?

26. 
በአንድ አንቀፅ ውስጥ ስንት አይነት ዓረፍተ ነገሮች ይገኛሉ?

27. 
የአንድን አንቀፅ ሀሳብ በዝርዝር የሚያብራሩት ዓረፍተ ነገሮች ምን ይባላሉ?

28. 
በምዕራፉ ማጠቃለያ መሰረት አንቀፅ ስንት ዋና ሀሳብ ያስተላልፋል?

29. 
የታላቁ የህዳሴ ግድብ መገንባት ለሀገር ምን ጥቅም ይሰጣል?

30. 
"መንደርደሪያ" የትኛው የዓረፍተ ነገር አይነት ሌላ ስያሜ ነው?

Leave a Reply