ክፍል 1 ስፖርት ምዕራፍ 3

Welcome to your ክፍል 1 ስፖርት ምዕራፍ 3

የሚከተሉትን 30 ጥያቄዎች በጥንቃቄ ካነበባችሁ በኋላ ትክክለኛውን መልስ ምረጡ።

1. 
ጤንነት ማለት ምን ማለት ነው?

2. 
ራስን መገንዘብና የመምራት ችሎታን ለማሳደግ ከሚጠቅሙ ነጥቦች አንዱ የቱ ነው?

3. 
ለራሳችን ክብር የምንሰጥ ከሆነ ለሌሎች ምን እናደርጋለን?

4. 
አብሮ በመጫወት ጊዜ ምን አይነት ጠባይ እናዳብራለን?

5. 
በአምስት መቶ (500) ጨዋታ ኳሱ መሬት ሳይነካ ከተያዘ ስንት ነጥብ ያስገኛል?

6. 
በአምስት መቶ (500) ጨዋታ ኳሱ አንዴ መሬት ከነጠረ በኋላ ከተያዘ ስንት ነጥብ ያስገኛል?

7. 
ማህበራዊ ግንኙነትን የሚያዳብር ጨዋታ ምሳሌ የቱ ነው?

8. 
ራስን የመገንዘብ ችሎታ ማዳበር ለምን ይጠቅማል?

9. 
እራሱን የሚወድ ተማሪ ሌሎችን ምን ማድረግ ይገባዋል?

10. 
በአምስት መቶ (500) ጨዋታ ኳሱ ሁለት ጊዜ መሬት ላይ ከነጠረ በኋላ ከተያዘ ስንት ነጥብ ያስገኛል?

11. 
በአምስት መቶ (500) ጨዋታ አሸናፊ ለመሆን ስንት ነጥብ ማስመዝገብ ያስፈልጋል?

12. 
ኳስ ወርውሮ ቅርጫት ውስጥ ማስገባት ጨዋታ ዋነኛ ዓላማ ምንድን ነው?

13. 
የውጤታማ ሰዎችን ታሪክ ማወቅ ምንን ለማሳደግ ይረዳል?

14. 
ኳስ ወርውሮ ቅርጫት ውስጥ ማስገባት ጨዋታ ወቅት ኳስ ያልያዘ ቡድን ምን ያደርጋል?

15. 
ማህበራዊ ግንኙነት ከሌለ በምን አይነት ሁኔታ ደስተኛ መሆን አይቻልም?

16. 
ተማሪዎች የራሳቸውን ጥንካሬና ፍላጎት መገንዘብ ያለባቸው መቼ ነው?

17. 
ጓደኞቻችን ምን እንደሚወዱ እና እንደማይወዱ መለየት ለምን ይጠቅማል?

18. 
የሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት በምን ዙሪያ የባህሪ ለውጥ ያመጣል?

19. 
ለሌሎች ክብር መስጠት ምንን ያጎለብታል?

20. 
አብሮ በመጫወት ከምንማራቸው ተግባራት ውስጥ አንዱ የቱ ነው?

21. 
በአምስት መቶ (500) ጨዋታ ኳሱ ሦስት ጊዜ መሬት ላይ ከነጠረ በኋላ ከተያዘ ስንት ነጥብ ያስገኛል?

22. 
ማህበራዊ ግንኙነትን የሚያዳብር ጨዋታ ምሳሌ የቱ ነው?

23. 
"አምስት መቶ" ጨዋታ ላይ ወርዋሪው ኳሱን ከወዴት ነው የሚወረውረው?

24. 
በአካል እንቅስቃሴ ጊዜ ራስን የመገንዘብ ብቃት ምን ጥቅም አለው?

25. 
በጨዋታና በውድድር ጊዜ ለጓደኞች ምን መስጠት ያስፈልጋል?

26. 
በቡድን ስራ ጊዜ ትኩረት መሰጠት ያለበት ለምንድን ነው?

27. 
ጤንነት ከበሽታና ከህመም ነፃ መሆን ብቻ ነው?

28. 
በአምስት መቶ ጨዋታ ወርዋሪው ከሌሎች ልጆች ስንት ሜትር ርቀት ላይ ይቆማል?

29. 
በጨዋታ ውስጥ መረዳዳትና መተሳሰብ ምንን ያሳድጋል?

30. 
ኳስ ወርውሮ ቅርጫት ውስጥ ማስገባት ጨዋታ ወቅት አሸናፊው እንዴት ይታወቃል?

Leave a Reply