ክፍል 1 ስፖርት ምዕራፍ 1

Welcome to your ክፍል 1 ስፖርት ምዕራፍ 1

የሚከተሉትን 30 ጥያቄዎች በጥንቃቄ ካነበባችሁ በኋላ ትክክለኛውን መልስ ምረጡ።

1. 
መሰረታዊ የእንቅስቃሴ ክህሎት ለህፃናት ምን አይነት ጥቅም ይሰጣል?

2. 
ከቦታ ቦታ በመንቀሳቀስ የሚሰሩ እንቅስቃሴዎች ምሳሌ የቱ ነው?

3. 
በቦታ ላይ በመሆን የሚሰራ የእንቅስቃሴ ክህሎት የቱ ነው?

4. 
በብቃት የመስራት ክህሎት የትኞቹን ተግባራት ያጠቃልላል?

5. 
ከሚከተሉት ውስጥ አንዱ በቦታ ላይ የሚከናወን እንቅስቃሴ ነው?

6. 
በብቃት የመስራት ክህሎት ምሳሌ የሆነው የቱ ነው?

7. 
መሰረታዊ እንቅስቃሴዎች የምንላቸው በስንት መልኩ ይከናወናሉ?

8. 
ከሶምሶማ ሩጫ በፊት የትኛውን መስራት ጠቃሚ ነው?

9. 
በብቃት ከሚሰሩ እንቅስቃሴዎች ውስጥ የሚመደበው የቱ ነው?

10. 
የእግር ጣት ሳይነቀል ተረከዝ ብቻ በማንሳት የሚከናወን እንቅስቃሴ የቱ ነው?

11. 
መሰረታዊ የእንቅስቃሴ ክህሎት ለህፃናት ምን አይነት ስሜትን ያሻሽላል?

12. 
ከቦታ ቦታ በመንቀሳቀስ የሚሰራ ተግባር የቱ ነው?

13. 
በቦታ ላይ ሆኖ እየተቀመጡ መነሳት በየትኛው የእንቅስቃሴ አይነት ይመደባል?

14. 
ትንንሽ ኳሶችን ማንከባለል የትኛው የእንቅስቃሴ አይነት ነው?

15. 
በሶምሶማ ሩጫ ወቅት ፍጥነቱ እንዴት መሆን አለበት?

16. 
መሰረታዊ እንቅስቃሴ ስንል ምንን መሰረት ያደርጋል?

17. 
ህፃናት ከአንድ ቦታ ወደ ሌላ ቦታ በመንቀሳቀስ የሚሰሩት ተግባር ምን ይባላል?

18. 
ተማሪዎች እግርን በማፈራረቅ መዝለል የትኛው የእንቅስቃሴ አይነት ነው?

19. 
መሰረታዊ እንቅስቃሴዎች ተማሪዎችን በምን አይነት ሁኔታ መልካም እንዲሆኑ ያደርጋል?

20. 
ኳስ መምታት በየትኛው የእንቅስቃሴ ምድብ ውስጥ ይገኛል?

21. 
ዱብዱብ በማለት መንቀሳቀስ የትኛው የሩጫ አይነት ነው?

22. 
ተማሪዎች ጤናማ ለመሆን እንቅስቃሴዎችን እንዴት መስራት አለባቸው?

23. 
ከሚከተሉት ውስጥ አንዱ መሰረታዊ እንቅስቃሴ አይደለም?

24. 
መሰረታዊ የእንቅስቃሴ ክህሎት የትኞቹን የሰዉነት ክፍሎች ያዳብራል?

25. 
ጡብጡብ የሚለው እንቅስቃሴ በየትኛው ምድብ ይገኛል?

26. 
በቦታ ላይ ሆኖ ሰዉነትን ማሳሳብ ምን ይባላል?

27. 
በብቃት ለመስራት ተማሪዎች ምን ማድረግ ይኖርባቸዋል?

28. 
ወደ ኋላ መራመድ በየትኛው ክፍል ይመደባል?

29. 
እግርን በየተራ በማንሳት መራመድ ምንን ያሳያል?

30. 
መሰረታዊ እንቅስቃሴ ለህፃናት ምንን ለማሻሻል ይረዳል?

Leave a Reply