Welcome to your ክፍል 1 ሒሳብ ምዕራፍ 4
የሚከተሉትን 30 ጥያቄዎች በጥንቃቄ ካነበባችሁ በኋላ ትክክለኛውን መልስ ምረጡ።
2.
ከ 8 ቁጥር ወደ ኋላ 3 ብንቆጥር የትኛው ቁጥር ላይ እንደርሳለን?
11.
4 + 2 = 6 ከሆነ 6 - 2 ስንት ይሆናል?
13.
ከ 10 ቁጥር ወደ ኋላ 5 ብንቆጥር የትኛው ቁጥር ላይ እንደርሳለን?
21.
8 + 2 = 10 ከሆነ 10 - 2 ስንት ይሆናል?
26.
5 + 5 = 10 ከሆነ 10 - 5 ስንት ይሆናል?