Welcome to your ክፍል 2 ሒሳብ ምዕራፍ 4
1.
አንድን ሙሉ ነገር ለሁለት እኩል ቦታ ስንከፍለው ምን ይባላል?
2.
አንድን ሙሉ ነገር ለአራት እኩል ቦታ ስንከፍለው አንዱ ክፍል ምን ይባላል?
5.
አንድ ሙሉ ብርቱካን ስንት ግማሾች አሉት?
6.
አንድ ሙሉ ዳቦ ስንት ሩቦች አሉት?
7.
ሁለት ሩቦች አንድ ላይ ሲሆኑ ምን ይሆናሉ?
8.
አራት ሩቦች አንድ ላይ ሲሆኑ ምን ይሆናሉ?
11.
ሁለት ግማሾች አንድ ላይ ሲሆኑ ምን ይሰጣሉ?
14.
የአንድ ነገር ሩብ ከግማሹ ይበልጣል ወይስ ያንሳል?
15.
በስዕሉ ላይ የተቀባው ክፍል ምን ይባላል?
18.
በ 1/2 ውስጥ 1 ቁጥር ምን ትባላለች?
19.
በ 1/4 ውስጥ 4 ቁጥር ምንን ትገልጻለች?
20.
በስዕሉ ላይ የተቀባው ክፍል ምንን ይወክላል?
23.
ሶስት ሩቦች አንድ ላይ ሲሆኑ እንዴት ይፃፋል?
26.
የአንድ ነገር ግማሽ ከሙሉው ነገር ይበልጣል ወይስ ያንሳል?
27.
የአንድ ሙሉ ነገር አራት እኩል ክፍሎች ሲደመሩ ምን ይሰጣሉ?
30.
በ 1/2 ውስጥ 2 ቁጥር ምን ትባላለች?
31.
አንድን ነገር በ 1/2 እና በ 1/2 ብንከፍለው ስንት እኩል ቦታ ከፈልነው?