Welcome to your ክፍል 1 ሒሳብ ምዕራፍ 3
የሚከተሉትን 30 ጥያቄዎች በጥንቃቄ ካነበባችሁ በኋላ ትክክለኛውን መልስ ምረጡ።
2.
4 ቁጥርን ወደ ፊት ሁለት ጊዜ ስንቆጥር የትኛው ቁጥር ላይ እንደርሳለን?
3.
5 ለመመስረት ከ 3 ጋር ስንት መደመር አለበት?
4.
6 ቁጥርን በመተንተን የትኛው ጥምር ትክክል ነው?
8.
1 እና 0 ሲደመሩ ውጤቱ ስንት ነው?
9.
7 ለመመስረት ከ 4 ጋር ስንት መደመር አለበት?
10.
8 ቁጥርን በመተንተን የትኛው ጥምር ትክክል ነው?
14.
9 ለመመስረት ከ 6 ጋር ስንት መደመር አለበት?
18.
10 ለመመስረት ከ 5 ጋር ስንት መደመር አለበት?
22.
6 ለመመስረት ከ 4 ጋር ስንት መደመር አለበት?
26.
5 ለመመስረት ከ 1 ጋር ስንት መደመር አለበት?
29.
9 ቁጥርን በመተንተን የትኛው ጥምር ትክክል ነው?