ክፍል 2 ሒሳብ ምዕራፍ 1

Welcome to your ክፍል 2 ሒሳብ ምዕራፍ 1

1. 
ማባዛት ማለት ምን ማለት ነው?

2. 
የመቶ ብዜት የሆኑ ቁጥሮች በስንት ዜሮዎች ይጨርሳሉ?

3. 
ከሚከተሉት ቁጥሮች ውስጥ የመቶ ብዜት የሆነው የቱ ነው? +1

4. 
5×100 ስንት ይሆናል?

5. 
835 በሚለው ቁጥር ውስጥ ስንት መቶዎች አሉ? +2

6. 
485 በሚለው ቁጥር ውስጥ የአስር ቤት ዋጋው ስንት ነው?

7. 
ዘጠኝ መቶ ሃያ ሰባት በቁጥር ሲጻፍ? +1

8. 
ከ 110 እስከ 120 ባሉት ቁጥሮች ውስጥ ትልቁ ቁጥር የቱ ነው?

9. 
በ 345 እና 457 መካከል የሚገባው ትክክለኛ ምልክት የቱ ነው? +1

10. 
አምስት መቶ ስልሳ ስድስት በቁጥር ሲጻፍ?

11. 
በአባከስ ላይ 3 መቶዎች፣ 2 አስሮች እና 5 አንዶች ምንን ይወክላሉ? +1

12. 
ከሚከተሉት ውስጥ ትንሹ ቁጥር የቱ ነው?

13. 
700 የሚለው ቁጥር ስንት አስሮች አሉት? +1

14. 
900 በፊደል ሲጻፍ ምን ይባላል? +1

15. 
210 በየቁጥር ቤቱ ሲቀመጥ የአንድ ቤቱ ስንት ነው? +1

16. 
ከ 125 ጀምሮ በሦስት እየዘለሉ ቢቆጠር ቀጣዩ ቁጥር ስንት ይሆናል?

17. 
100 + 100 + 100 በብዜት ሲገለጽ? +1

18. 
"እኩል ይሆናል" የሚወክለው ምልክት የቱ ነው?

19. 
461 በሚለው ቁጥር ውስጥ የመቶ ቤት ዋጋው ስንት ነው?

20. 
የ 100 ብዜቶችን ለመቁጠር ቁሶችን በስንት ምድብ መመደብ ይቻላል? +2

21. 
600 በፊደል ሲጻፍ? +1

22. 
749 በሚለው ቁጥር ውስጥ የአስር ቤት ዋጋው ስንት ነው?

23. 
100 + 200 ስንት ይሆናል? +1

24. 
ከመቶ ብዜቶች ውስጥ የመጀመሪያው ቁጥር የቱ ነው? +2

25. 
897 በሚለው ቁጥር ውስጥ የአንድ ቤት ዋጋው ስንት ነው?

26. 
500 በሚለው ቁጥር ውስጥ ስንት አስሮች አሉ? +1

27. 
200፣ 300፣ 400 ቀጣዩ ቁጥር ስንት ነው? +2

28. 
7×100 ስንት ይሆናል? +1

29. 
137 በሚለው ቁጥር ውስጥ የመቶ ቤት ዋጋው ስንት ነው?

30. 
400 + 100 ስንት ይሆናል? +1

Leave a Reply