Welcome to your ክፍል 2 ሒሳብ ምዕራፍ 10
4.
ሰዓትን ለመለካት የምንጠቀመው መሣሪያ ምን ይባላል?
5.
ቁጥር ብቻ የሚያሳይ ሰዓት ምን ይባላል?
6.
እጅ (Pointer) ያለው ሰዓት ምን ይባላል?
7.
ረጅሙ የሰዓት እጅ ምንን ይቆጥራል?
8.
አጭሩ የሰዓት እጅ ምንን ይቆጥራል?
10.
3 ሰዓት ከ30 ደቂቃ ሲነበብ እንዴት ነው?
13.
90 ደቂቃ ስንት ሰዓትና ደቂቃ ነው?
14.
በዲጂታል ሰዓት 10:15 ማለት በሚዞር ሰዓት ስንት ነው?
15.
75 ደቂቃ ስንት ሰዓትና ደቂቃ ነው?
18.
በዲጂታል ሰዓት 04:45 ማለት ምን ማለት ነው?
19.
ተማሪ ማህደር 9:30 ከቤት ወጥታ 10:30 ብትደርስ ስንት ደቂቃ ተጠቀመች?
21.
210 ደቂቃ ስንት ሰዓትና ደቂቃ ነው?
22.
105 ደቂቃ ስንት ሰዓትና ደቂቃ ነው?
23.
135 ደቂቃ ስንት ሰዓትና ደቂቃ ነው?
24.
ሦስት ሰዓት ከሩብ ማለት በዲጂታል ሰዓት ስንት ነው?
26.
በዲጂታል ሰዓት 07:30 ሲሆን በሚዞር ሰዓት ስንት ነው?
27.
የጊዜ መለኪያ ምድቦች የትኞቹ ናቸው?
29.
ሰዓት በዲጂታል ሲገለፅ በስንት ነጥብ ይለያል?
30.
60 ደቂቃ ሲሞላ ስንት ሰዓት ይባላል?
31.
አጭሩ እጅ በ 3 ላይ ረጅሙ እጅ በ 12 ላይ ቢሆን ስንት ሰዓት ነው?